top of page

Foreign Operations

ICT Training

የአይ.ሲ.ቲ ስልጠናዎችንና ትምህርትቶችን በመስጠት፣ በመተርጎም ፣በማባዛት ስራ ላይ መሰማራት

ICT Consulting

የአይ.ሲ.ቲ ኮንሰልታንሲ አገልግሎት መስጠት

የተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ እቃዎችን ማስመጣትና መላክ በጅምላና በችርቻሮ መሸጥ፣ ማከራየት፣ በሊዝ መሸጥ

በአይ.ሲ.ቲ ዘርፍ የሚሰጡ

1. የሶፍትዋር ደህንነት ፣የሰርቭር ደህንነት

2. ኔትዎርኪንግ ዲዛይንና ዝርጋታ

3. ዳታቤዝ መፍጠርና ማቀናበር

4. ዌብሳይት (ድህረገጽ) መመስረት

5. ሰርቨር ፋርም መመስረትና ማከራየት

6. ሶፍትዌር ለኮምፒውተር ለሞባይል እና ለሌሎችም የአይ.ሲ.ቲ ተዛማች እቃዎች ዴቭሎፕ ማድረግ

7. የኮምፐዩተርና የኮምኒኬሽን ተዛማች የኤሌክትሮንክስ (ኤቲኤም ፣ ሴክዩሪቲ ካሜራ የካሽ ማሽን…) እንዲሁም የተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ አካላትና እቃዎች ጥገና መስጠት

8. የመረጃ ጥሪ ማዕከል ፣የአጭር መልዕክት፣የኢንተርኔት አገልግሎት መስጠት

Hardware & Software Support

ለተለያዩ የአይ.ሲ.ቲ የውጭ ድርጅቶች አገልግሎትና የሀርድዌርና የሶፍትዌር ምርቶችን በሀገር ውስጥ የማርኬቲንግ የፕሮሞሽን በሽያጭ እንዲሁም አክሲዮኖችን በመሸጥ የውክልና(ኤጀንት) እና የኮሚሽን ስራዎች ላይ መሰማራት

bottom of page